ይህ ሥራ የግጥም ስብስብ ነው፡፡ በኖርዌይና በሰሜን ዋልታ አገሮች በቆየሁባቸው ዓመታት ውስጥ፣ የነበረኝን ቆይታ የሚያንጸባርቁ ግጥሞች ናቸው፡፡ ተፈጥሮን፣ ውበትን፣ ሰብዓዊነትን፣ታሪክን፣ ፖለቲካንና የመሳሰሉትን ጭብጦች የሚያካትት ነው፡፡ የራሴ ያገጣጠም ስልትና የገጽ አቀራረብ ይትብሃልን የሚያንጸባርቅ ስብስብ ነው፡፡
Hinweis: Dieser Artikel kann nur an eine deutsche Lieferadresse ausgeliefert werden.
Hinweis: Dieser Artikel kann nur an eine deutsche Lieferadresse ausgeliefert werden.