ይህ መጽሕፍ በኦርቶዶክሳዊት ክርስትና ላይ ምን አይነት ግልጽና ስውር ጦርነት እንድሚካሄድ የሚግልጽ ነው። የጦርነቱ ጥንስስ እና አጀማመሩን፣ አሁን ያለበትን ደረጃ፣ የጥላቻው መንሰኤ የሆኑ ቁልፍ ሰባዊ ፍልስፍናዎችን ከጥንት መሠረታቸው ይገላልጣል። ክርስቲያን ወላጆች፣ መምህራን፣ የአግር ፖሊሲ አውጭዎች፣ የመደበኛና መደብኛ ያልሆኑ የትምህርት ይዘቶችን የሚወስኑ አካላት ሁሉ ደጋግመው ሊያነቡት የሚገባ ጠቃሚ መጽሐፍ ነው።
Hinweis: Dieser Artikel kann nur an eine deutsche Lieferadresse ausgeliefert werden.
Hinweis: Dieser Artikel kann nur an eine deutsche Lieferadresse ausgeliefert werden.