14,99 €
inkl. MwSt.
Versandkostenfrei*
Versandfertig in über 4 Wochen
payback
7 °P sammeln
  • Broschiertes Buch

This Novella is a speculative fiction, in which the supernaturalmeets AI an aliens. The protagonist and antagonist in the fiction are both extraterrestrial by origin. The battle ground our earth where the story begun in East Africa, Ethiopia, Shewa, Bulga and the war continued coming to North America. The timeline in the story stretched inhundreds of years. And the setting extends from Ethiopia to Canada, Metro Vancouver. In this fiction some of the characters are hybrids called Halstiwotat; once who were believed to live in Ethiopian highland region. And we see them live peacefully among…mehr

Produktbeschreibung
This Novella is a speculative fiction, in which the supernaturalmeets AI an aliens. The protagonist and antagonist in the fiction are both extraterrestrial by origin. The battle ground our earth where the story begun in East Africa, Ethiopia, Shewa, Bulga and the war continued coming to North America. The timeline in the story stretched inhundreds of years. And the setting extends from Ethiopia to Canada, Metro Vancouver. In this fiction some of the characters are hybrids called Halstiwotat; once who were believed to live in Ethiopian highland region. And we see them live peacefully among human beings covertly. The fiction entertains religious homily, writings on saints' life combat, folklore and hearsay, and in all this the lubricant is love.
Autorenporträt
ደራሲና ጸሐፊ አስቻለው ከበደ አበበ የከፍተኛ ትምህረቱን በአዲስአበባና አፍሪካ ቨርቱል ዩንቨርስቲዎች ያጠናቀቀ ሲሆን አሁን በሚኖርበት በካናዳ ሀገር የተለያዩ ሰርተፊኬሽን ኮረሶችንና ዲፐሎማ በራየርሰን፣ ቶሮነቶና ዩቢሲ ዩንቨርሰቲዎችና ኮሌጅ ተምሯል፡፡ ኢትዮጵያ በነበረበት ግዜ የሂሳብና ኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ትምህርቶችን በሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶችና በቴክኒክና ሞያ ተቋም ያስተምር ነበር፡፡ አሁን ካናዳ ሃገር በጤና ዘርፍ እያገለገለ ይገኛል፡፡ በመጽሐፍ መልክ ለህትመት ካበቃቸው ስራዎቹ፣ ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር የምስጢር ምድር(1992)፣ ከርከበድኤል ሳዶፍ፣ ኢትዮጵያና የሰማይ ኋያላት(1995)፣ ሕዝቃኤል አይነ መአቱ(ልብወለድ 2000) የሚጠቀሱ ኛቸው፡፡ በ2002 ዓ.ም. የጀርመን ባህል መዕከል፣ ጎየተ ኢኒስቲቲዩት "ከህግ ፊት" በተባለ ርዕስ ባሳተመው የጀርመን አጫጭር ልብወለድ ትርጉም መጽሐፍ ውስጥም የእሱ ስራዎች ይገኛሉ፡፡ ፔን ኢትዮጵያ 2006 ዓ.ም. "የነገ ናፍቆት" በሚል ርዕስ ባሳተመው መጽሐፍ ውስጥ "ፉካሬ ክዋክብት" የተባለ የእሱ አጭር ልቦለድ ይገኝበታል፡፡ በጀርመን ባህል መዕከል፣ ጎይተ ኢኒስቲቱዩት ውስጥ ይቀርቡ የነበሩ የስነጽሁፍ ስራዎች ላይ ተንታኝ የነበረው አስቻለው በጅርመን ባህል መዕከል፣ ከ2003 ዓ.ም. ጀምሮ ለአራት አመት ያህል የ"ክሪቲካል ሪዲንግ፣ ክርኤቲቭ ላይብረሪ ፕሮሞሽን" ፕሮጀክተር አስተባባሪ ነበር፡፡ ከሰላሳ አመት በላይም በተለያዩ ጋዜጦች፣ መጽሔቶችና በየነመረቦች ላይ ስራዎቹን ለህዝብ ሲያካፍል ቆይቷል፡፡ የጀርመን ባህል መዕከል፣ ጎይተ ኢኒስቲቲዩት፣ ኢትዮ አልያንስ ፍራንሴስ፣ ብሪቲሽ ካውንስል፣ አዲስ አበበባ ዩንቨርስቲ የኢትዮጵያ ጥናት ምርምር ተቋም፣ ሙዚክ ሜይደይ ኢትዮጵያ፣ ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ፣ የጣሊያን ባህል መአከልና የኢራን ባህል ቆንስል የተለያዩ ሥነጥበብ ነክ ጉዳዮች ላይ ለአስራ ሁለት አመታት ያህል ዝግጅቶቹን ያቀረበባቸው መድረኮች ናቸው፡፡ እ.ኤ.አ. 2012ዓ.ም. የዴዴ ኮርኩት አጫጭር ታሪኮች አለምአቀፍ ውድድር ሽልማት ከፔን ተርኪ አሸናፊ ሲሆን እስከ እ.ኤ.አ. 2015 ዓ.ም. ድረስ የፔን ኢትዮጵያ ቦርድ አባል ሆኖ አገልግሷል፡፡ አሁንም ድረስ በእንግሊዘኛና በአማርኛ ልቦለድና መጣጥፎችን በመጽሔቶች፣ ጋዜጦችና በይነመረቦች ላይ እያሳተመ ይገኛል፡፡ ኢሜይል፡ aschabe1212@gmail.com